ኢሳይያስ 56:10-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. የእስራኤል ጠባቂዎች ዕውሮች ናቸው፤ዕውቀት የላቸውም፤ሁሉም ድምፅ የለሽ ውሾች ናቸው፤መጮኽ አይችሉም፤ተጋድመው ያልማሉ፤እንቅልፋሞች ናቸው።

11. እጅግ ሲበዛ ሆዳም ውሾች ናቸው፤ጠገብሁን አያውቁም፤የማያስተውሉ እረኞች ናቸው፤ሁሉም በየራሳቸው መንገድ ሄዱ፤እያንዳንዳቸውም የግል ጥቅማቸውን ፈለጉ።

ኢሳይያስ 56