ኢሳይያስ 56:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል ጠባቂዎች ዕውሮች ናቸው፤ዕውቀት የላቸውም፤ሁሉም ድምፅ የለሽ ውሾች ናቸው፤መጮኽ አይችሉም፤ተጋድመው ያልማሉ፤እንቅልፋሞች ናቸው።

ኢሳይያስ 56

ኢሳይያስ 56:1-11