ኢሳይያስ 56:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እጅግ ሲበዛ ሆዳም ውሾች ናቸው፤ጠገብሁን አያውቁም፤የማያስተውሉ እረኞች ናቸው፤ሁሉም በየራሳቸው መንገድ ሄዱ፤እያንዳንዳቸውም የግል ጥቅማቸውን ፈለጉ።

ኢሳይያስ 56

ኢሳይያስ 56:10-11