ኢሳይያስ 57:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጻድቅ ይሞታል፤ይህን ግን ማንም ልብ አይልም፤ ለእግዚአብሔር ያደሩ ሰዎች ይወሰዳሉ፤ጻድቃን ከክፉ ይድኑ ዘንድ፣መወሰዳቸውን፣ማንም አያስተውልም።

ኢሳይያስ 57

ኢሳይያስ 57:1-3