ኢሳይያስ 55:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእሾኽ ፈንታ የጥድ ዛፍ፣በኵርንችት ፈንታ ባርሰነት ይበቅላል።ይህም የእግዚአብሔር መታሰቢያ፣ሊጠፋ የማይችል፣የዘላለም ምልክት ይሆናል።”

ኢሳይያስ 55

ኢሳይያስ 55:11-13