ኢሳይያስ 55:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በደስታ ትወጣላችሁ፤በሰላምም ትሸኛላችሁ፤ተራሮችና ኰረብቶች፣በፊታችሁ በእልልታ ይዘምራሉ፤የሜዳ ዛፎች ሁሉ፣ያጨበጭባሉ።

ኢሳይያስ 55

ኢሳይያስ 55:6-13