መዝሙር 133:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ፣እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን፣ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአልና።

መዝሙር 133

መዝሙር 133:1-3