መዝሙር 134:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት በሌሊት ቆማችሁ በእግዚአብሔር ቤት የምታገለግሉ፣ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን ባርኩ።

መዝሙር 134

መዝሙር 134:1-3