መዝሙር 133:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በራስ ላይ ፈሶ፣እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣እስከ አሮን ጢም እንደሚወርድ፣እስከ ልብሱም ዐንገትጌ እንደሚደርስ ውድ ሽቱ ነው።

መዝሙር 133

መዝሙር 133:1-3