ኢሳይያስ 61:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እኔ እግዚአብሔር ፍትሕን ስለምወድ፣ዝርፊያንና በደልን እጠላለሁ፤በታማኝነቴም የሚገባቸውን እሰጣቸዋለሁ፤ከእነርሱም ጋር የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:5-9