ኢሳይያስ 61:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘሮቻቸው በመንግሥታት፣ልጆቻቸውም በሕዝቦች ዘንድ የታወቁ ይሆናሉ፤የሚያዩአቸውም ሁሉ፣ እግዚአብሔር የባረካቸው ሕዝብ እንደሆኑ ያውቃሉ።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:6-11