ኢሳይያስ 61:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእግዚአብሔር እጅግ ደስ ይለኛል፤ነፍሴ በአምላኬ ሐሤት ታደርጋለች፤ሙሽራ ራሱን እንደሚያሳምር፣ሙሽራዪቱም በዕንቆቿ እንደምታጌጥ፣የድነትን ልብስ አልብሶኛል፤የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛል።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:2-11