ኢሳይያስ 61:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድር ቡቃያ እንደምታበቅል፣የተክል ቦታ ችግኝ እንደሚያፈላ፣ጌታ እግዚአብሔርም በመንግሥታት ሁሉ ፊት፣ጽድቅንና ምስጋናን ያበቅላል።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:4-11