ኢሳይያስ 61:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቤ በኀፍረታቸው ፈንታ፣ዕጥፍ ይቀበላሉ፤በውርደታቸው ፈንታ፣በርስታቸው ደስ ይላቸዋል፤የምድራቸውንም ዕጥፍ ርስት ይወርሳሉ፤ዘላለማዊ ደስታም የእነርሱ ይሆናል።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:5-11