ኢሳይያስ 61:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተም የእግዚአብሔር ካህናት ተብላችሁ ትጠራላችሁ፤የአምላካችን ባሮች ትባላላችሁ፤የመንግሥታትን ሀብት ትመገባላችሁ፤በብልጽግናቸውም ትኰራላችሁ።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:1-11