ኢሳይያስ 61:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መጻተኞች የበግ መንጎቻችሁን ያግዳሉ፤ባዕዳን በዕርሻችሁና በወይን ተክል ቦታችሁ ላይ ይሠሩላችኋል።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:1-11