ኢሳይያስ 61:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጥንት ፍርስራሾችን መልሰው ይሠራሉ፤በቀድሞ ጊዜ የወደሙትን መልሰው ያቆማሉ፤ከብዙ ትውልድ በፊት የወደሙትንፍርስራሽ ከተሞች እንደ ገና ይሠራሉ።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:1-11