ኢሳይያስ 61:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጽዮን ያዘኑትን እንዳረጋጋ፣በዐመድ ፈንታ፣የውበት አክሊል እንድደፋላቸው፣በልቅሶ ፈንታ፣የደስታ ዘይት በራሳቸው ላይ እንዳፈስላቸው፣በትካዜ መንፈስ ፈንታ፣የምስጋና መጐናጸፊያ እንድደርብላቸው ልኮኛል፤እነርሱም የክብሩ መግለጫ እንዲሆኑ፣ እግዚአብሔር የተከላቸው፣የጽድቅ ዛፎች ተብለው ይጠራሉ።

ኢሳይያስ 61

ኢሳይያስ 61:1-4