ኢሳይያስ 60:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፀሓይሽ ከእንግዲህ አትጠልቅም፤ጨረቃሽም ብርሃን መስጠቷን አታቋርጥም፤ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናል፤የሐዘንሽም ቀን ያከትማል።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:19-22