ኢሳይያስ 60:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝብሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤ምድሪቱንም ለዘላለም ይወርሳሉ፤ለክብሬ መግለጫ ይሆኑ ዘንድ፣የእጆቼ ሥራ፣እኔ የተከልኋቸው ቊጥቋጦች ናቸው።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:19-22