ኢሳይያስ 60:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ በቀን የፀሓይ ብርሃን አያስፈልግሽም፤በሌሊትም የጨረቃ ብርሃን አያበራልሽም፤ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃን፣አምላክሽም ክብርሽ ይሆናልና።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:16-22