ኢሳይያስ 60:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ በምድርሽ ሁከት፣በጠረፎችሽም ጥፋትና መፈራረስ አይሰማም፤ነገር ግን ቅጥሮችሽን ድነት፣በሮችሽንም ምስጋና ብለሽ ትጠሪያቸዋለሽ።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:12-22