ኢሳይያስ 60:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በናስ ፈንታ ወርቅ፣በብረትም ፈንታ ብር አመጣልሻለሁ።ሰላምን ገዥሽ፣ጽድቅንም አለቃሽ አደርጋለሁ።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:12-21