ኢሳይያስ 60:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመንግሥታትን ወተት ትጠጫለሽ፤የነገሥታትንም ጡት ትጠቢያለሽ፤ከዚያም እኔ እግዚአብሔር አዳኝሽ፣ቤዛሽም እኔ የያዕቆብ ኀያል እንደሆንሁ ታውቂያለሽ።

ኢሳይያስ 60

ኢሳይያስ 60:6-22