ኢሳይያስ 33:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚያ ንግግራቸው የማይገባ፣የሚሉትም የማይታወቅ፣ሊረዱት የማይቻል ቋንቋ የሚናገሩትን ጋጠወጥ ሕዝብ ከእንግዲህ አታያቸውም።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:17-22