ኢሳይያስ 33:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቀደመው መከራ ትዝ እያለህ፣“ያ ዋና አለቃ የት አለ?ግብር ተቀባዩስ ወዴት ሄደ?የመጠበቂያ ማማ ኀላፊውስ የት አለ?” ትላለህ።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:9-24