ኢሳይያስ 33:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዓላታችንን የምናከብርባትን ከተማ ጽዮንን ተመልከት፤ሰላማዊ መኖሪያ፣ የማትነቃነቅ ድንኳን የሆነችውን፣ካስማዋ የማይነቀል፣ከገመዷ አንዱ እንኳ የማይበጠሰውን፣ኢየሩሳሌምን ዐይኖችህ ያያሉ።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:16-24