ኢሳይያስ 33:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በዚያ ኀይላችን ይሆናል፤ባለ መቅዘፊያ ጀልባዎች እንደማያል ፉባቸው፣ታላላቅ መርከቦችም እንደማይሻገሯቸው፣ሰፋፊ ወንዞችና ጅረቶች ይሆንልናል።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:17-22