ኢሳይያስ 26:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ሕዝቤ ሆይ፤ ሂድ ወደ ቤትህ ግባ፤በርህን ከኋላህ ዝጋ፤ቍጣው እስኪያልፍ ድረስ፣ለጥቂት ቀን ተሸሸግ።

21. በምድር ላይ የሚኖረውን ሕዝብ ስለ ኀጢአቱ ለመቅጣት፣እነሆ፤ እግዚአብሔር ከመኖሪያው ወጥቶ ይመጣል፤ምድር በላይዋ የፈሰሰውን ደም ትገልጣለች፤የተገደሉትንም ከእንግዲህ አትሸሽግም።

ኢሳይያስ 26