ኢሳይያስ 27:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ቀን እግዚአብሔር፣ተወርዋሪውን እባብ ሌዋታንን፣የሚጠቀለለውን ዘንዶ ሌዋታንንበብርቱ፣ በታላቁና በኀይለኛ ሰይፍ ይቀጣዋል፤የባሕሩንም ግዙፍ አውሬ ይቈራርጠዋል።

ኢሳይያስ 27

ኢሳይያስ 27:1-9