ኢሳይያስ 26:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በምድር ላይ የሚኖረውን ሕዝብ ስለ ኀጢአቱ ለመቅጣት፣እነሆ፤ እግዚአብሔር ከመኖሪያው ወጥቶ ይመጣል፤ምድር በላይዋ የፈሰሰውን ደም ትገልጣለች፤የተገደሉትንም ከእንግዲህ አትሸሽግም።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:20-21