ኢሳይያስ 25:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከፍ ብሎ የተመሸገውን ቅጥርህን ዝቅ ያደርገዋል፤ወደ ታች ያወርደዋል፤ወደ ምድር አውርዶምትቢያ ላይ ይጥለዋል።

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:11-12