ኢሳይያስ 25:11-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. ዋናተኛ ሲዋኝ እጁን እንደሚዘረጋ፣በውስጡ ሆነው እጃቸውን ይዘረጋሉ፤ጌታ በእጃቸው ተንኰል ሳይታለል፣ትዕቢታቸውን ያዋርዳል።

12. ከፍ ብሎ የተመሸገውን ቅጥርህን ዝቅ ያደርገዋል፤ወደ ታች ያወርደዋል፤ወደ ምድር አውርዶምትቢያ ላይ ይጥለዋል።

ኢሳይያስ 25