ኢሳይያስ 24:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም፣በሽማግሌዎቹም ፊት በክብሩ ይነግሣል፤ጨረቃ ትሸማቀቃለች፤ ፀሓይም ታፍራለች።

ኢሳይያስ 24

ኢሳይያስ 24:19-23