ኢሳይያስ 25:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ስምህንም አወድሳለሁ፤አስቀድሞ የታሰበውን፣ድንቅ ነገር፣በፍጹም ታማኝነት አድርገሃልና።

ኢሳይያስ 25

ኢሳይያስ 25:1-10