ኢሳይያስ 24:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጒድጓድ ውስጥ እንዳሉ እስረኞች፣በአንድ ላይ ይታጐራሉ፤በእስር ቤት ይዘጋባቸዋል፣ከብዙ ቀንም በኋላ ለፍርድ ይቀርባሉ።

ኢሳይያስ 24

ኢሳይያስ 24:19-23