ኢሳይያስ 24:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ቀን እግዚአብሔር፣በላይ በሰማያት ያሉትን ኀይሎች፣በታችም በምድር ያሉትን ነገሥታት ይቀጣቸዋል።

ኢሳይያስ 24

ኢሳይያስ 24:13-23