ኢሳይያስ 26:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ቀን ይህ መዝሙር በይሁዳ ምድር ይዘመራል፤ብርቱ ከተማ አለችን፣አምላካችን ቅጥሮቿንና ምሽጎቿን፣ለድነት አድርጎአል።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:1-8