ኢሳይያስ 26:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክፉዎች ርኅራኄ ቢደረግላቸው እንኳ፣ጽድቅን አይማሩም፤በቅንነት ምድር እንኳ ክፋትን ያደርጋሉ፤ የእግዚአብሔርንም ግርማ አያስተውሉም።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:7-18