ኢሳይያስ 26:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነፍሴ በሌሊት ትናፍቅሃለች፤መንፈሴም በውስጤ ትፈልግሃለች።ፍርድህ ወደ ምድር በመጣ ጊዜ፣የዓለም ሕዝቦች ጽድቅን ይማራሉ።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:2-15