ኢሳይያስ 26:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ክንድህ ከፍ ከፍ ብሎአል፤እነርሱ ግን አላስተዋሉም፤ለሕዝብህ ያለህን ቅናት ይዩ፤ ይፈሩም፤ለጠላቶችህም የተዘጋጀው እሳት ይብላቸው።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:9-21