ኢሳይያስ 26:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ሰላምን መሠረትህልን፤የሠራነውንም ሁሉ አንተ አከናወንህልን።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:11-14