ኢሳይያስ 26:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ከአንተ ሌላ ሌሎች ጌቶች ገዝተውናል፤እኛ ግን የአንተን ስም ብቻ እናከብራለን።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:6-21