ኢሳይያስ 26:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱ ሞተዋል፤ ከእንግዲህ በሕይወት አይኖሩም፤መንፈሳቸው ተነሥቶ አይመጣም።አንተ ቀጣሃቸው፤ አጠፋሃቸው፤መታሰቢያቸውንም ሁሉ ደመሰስህ።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:13-18