ኢሳይያስ 26:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ሕዝብን አበዛህ፤ሕዝብን አበዛህ።ክብሩን ለራስህ አደረግህ፤የምድሪቱንም ወሰን ሁሉ አሰፋህ።

ኢሳይያስ 26

ኢሳይያስ 26:11-17