መዝሙር 12:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ደግ ሰው የለምና አንተው ድረስልኝ!ከሰዎችም መካከል አንድ ታማኝ አይገኝም።

2. እርስ በርሳቸው ውሸት ይነጋገራሉ፤በሽንገላ ከንፈርና በሁለት ልብ ይናገራሉ፤

መዝሙር 12