መዝሙር 13:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ እስከ መቼ ድረስ ለዘላለሙ ትረሳኛለህ?ፊትህንስ ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ድረስ ነው?

መዝሙር 13

መዝሙር 13:1-3