መዝሙር 11:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፤የጽድቅ ሥራም ይወዳል፤ቅኖችም ፊቱን ያያሉ።

መዝሙር 11

መዝሙር 11:3-7