መዝሙር 101:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእኔ ጋር ይኖሩ ዘንድ፣ዐይኖቼ በምድሪቱ ታማኞች ላይ ናቸው፤በንጽሕና መንገድ የሚሄድ፣እርሱ ያገለግለኛል።

መዝሙር 101

መዝሙር 101:5-8