መዝሙር 101:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባልንጀራውን በስውር የሚያማውን፣አጠፋዋለሁ፤ትዕቢተኛ ዐይንና ኵራተኛ ልብ ያለውን፣እርሱን አልታገሠውም።

መዝሙር 101

መዝሙር 101:1-7